ማስታወቂያ

ለቦርዱ ደምበኞች በሙሉ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ መስከረም 27 እና 28 ቀን 2014 ዓ.ም. ከመላው ሠራተኞች ጋር አጠቃላይ የአሰራር ግንዛቤ ማስጨበጫ የጋራ መድረክ ስላለው በተጠቀሱት ቀናት ለአገልግሎት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

                                          ከሠላምታ ጋር

                                                     የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ