Monthly Archives: June 2017

Home/2017/June

Board Offers Sensitization Workshop for Large Tax Payers

The Accounting and Auditing Board of Ethiopia has provided awareness creation workshop on International Financial Reporting Standards (IFRS) for large tax payers. The workshop held on June 20, 2017, in Addis Ababa University, Faculty of Business and Economics would be expected to develop consciousness for more an estimated 1200 large tax payers and their representatives. [...]

By |2017-06-21T04:29:02+00:00June 21st, 2017|news|0 Comments

ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2) (መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት እንዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በአንቀፅ 8 (1) እና 4(2) (ሸ) ማንኛውም ሪፖርት  አቅራቢ አካል ቦርዱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሂሳብ መግለጫውን ለቦርዱ  [...]

By |2017-06-20T13:18:33+00:00June 20th, 2017|Press release|0 Comments

ለግብር ከፋዮች በሙሉ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2)(መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት  እነዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በአንቀፅ 8 (1) እና 4(2)(ሸ) ማንኛውም ሪፖርት  አቅራቢ አካል ቦርዱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሂሳብ መግለጫውን ለቦርዱ  ማቅረብ እንዳለበት፤  [...]

By |2017-06-21T11:19:22+00:00June 20th, 2017|Press release|0 Comments

AABE Provides Training on IPSAS, IFRS

The Accounting and Auditing Board of Ethiopia has been providing awareness creation training for charities and societies and ECX members on International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) and International Financial Reporting Standards (IFRS). The training being undertaken from June 9 to 19/2017 in Addis Ababa University, Faculty of Business and Economics would be expected to [...]

By |2017-06-19T11:05:31+00:00June 19th, 2017|news|0 Comments

ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ

የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ጥሪ Call for Sensitization workshop   መንግስት በግልና በመንግስት ዘርፍ ባሉ ድርጅቶች ላይ ተፈፃሚ የሚሆን የተሟላ ግልጽና በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኙቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች በአለምአቀፍ የሪፖርት ደረጃዎች መሠረት እንዲዘጋጁና እንዲቀርቡ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2ዐዐ6 ማውጣቱ ይታወቃል፡፡አዋጁን በሚገባ ለማስፈጸም እንዲቻል የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ [...]

By |2017-06-16T05:08:32+00:00June 15th, 2017|Press release|0 Comments

ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት በሙሉ

የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ጥሪ Call for Sensitization workshop   በግልና በመንግስት ዘርፍ ባሉ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን የተሟላ ግልጽና በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስረዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች በአለምአቀፍ የሪፖርት ደረጃዎች መሰረት እንዲዘጋጁና እንዲቀርቡ መንግስት የፋይናንስ ሪፖርት አዋጅ ቁጥር 847/2006 ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ የሪፖርቶቹ  አዘገጃጀትና አቀራረብ በኃላፊነት እንዲመራና እንዲቆጣጠር በአዋጁ መሰረት [...]

By |2017-06-05T11:27:24+00:00June 5th, 2017|Press release|0 Comments