Monthly Archives: February 2022

Home/2022/February

የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ

የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ የቦርዱ ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 12 እና 13 ቀን 2014 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡ የቦርዱ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አልታሰብ አየሁ የአፈፃፀም ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት እንዳብራሩት [...]

By |2022-02-28T10:43:10+00:00February 28th, 2022|news|0 Comments

ለሒሳብ እና ኦዲት ሙያ አገልግሎት የሙያ ስነ-ምግባር መሠረታዊ ነው ተባለ

ለሒሳብ እና ኦዲት ሙያ አገልግሎት የሙያ ስነ-ምግባር መሠረታዊ ነው ተባለ የፋይናንስ ሪፖርት እና የኦዲት ሙያ አገልግሎት የምርመራ ስራ ለሚያከናውኑ የቦርዱ ሙያተኞች የምርመራ (Review) ተግባር ሲያከናውኑ ሊከተሉት ስለሚገባ የሙያ ስነ ምግባር(Professional Ethics) አስመልክቶ  ጥር 26 እና 27 ቀን 2014 ዓ.ም በኢሊሊ ሆቴል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አጎናፍር [...]

By |2022-02-28T10:41:49+00:00February 28th, 2022|news|0 Comments

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር የትውውቅ ፕሮግራም ተከናወነ

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር የትውውቅ ፕሮግራም ተከናወነ የኢተዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ጥር 28 ቀን 2014 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም አካሄደ፡፡ የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሂክመት አብደላ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት አዲሱ የቋሚ ኮሚቴ አባላት በቀጣይ ተገቢውን [...]

By |2022-02-28T10:40:59+00:00February 28th, 2022|news|0 Comments

  የአካውንቲንግ ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ

  የአካውንቲንግ ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ማህበር (ACCA) ጋር በመተባበር የዓለም የአካውንቲንግ ቀንን ከ500 ያላነሱ የዘርፉ ባለሙያዎች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ ዓርብ የካቲት 04 ቀን 2014 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በድምቀት አከበረ፡፡ የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሂክመት አብደላ በመክፈቻ ንግግራቸው የአካውንቲንግን ሙያ [...]

By |2022-02-28T10:39:40+00:00February 28th, 2022|news|0 Comments