“ማርች 8” ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ
“ማርች 8” ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ111ኛ ጊዜ “የዛሬ የጾታ እኩልነት ለነገ ዘላቂነት” በሚል እና በሀገራችን ለ46ኛ ጊዜ “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል የተከበረውን “ማርች 8” ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ አክብሮ ዋለ፡፡ በበዓሉም የቦርዱ ዋና [...]