ለሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ
ለሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ Accounting and Auditing Board of Ethiopia ቦርዱ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2006 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 2/”መ” እና “ሰ” እንዲሁም በአዋጁ አንቀጽ ቁጥር 53 ንዑስ አንቀጽ(2) በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሪፖርት አቅራቢ አካላትን መለያ መስፈርት እና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር የኢ/ሂ/ኦ/ቦ 804/2013 በማዘጋጀት [...]