ለደቡብ እና ለሲዳማ ክልል የሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች የሙያ ፍቃድ እድሳት በቦርዱ በኩል እንደሚከናወን ተገለፀ፡፡
ለደቡብ እና ለሲዳማ ክልል የሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች የሙያ ፍቃድ እድሳት በቦርዱ በኩል እንደሚከናወን ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በደቡብ ክልል እና በሲዳማ ክልል ለሚገኙ 139 የሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች የሒሳብ እና ኦዲት ሙያ ፍቃድ በቦርዱ በኩል እንደሚከናወን ነሐሴ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ ከባለሙያዎቹ ጋር በተደረገው የውይይት መድረክ አስታወቀ፡፡ በዕለቱም የቦርዱ [...]