ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ
ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለፋይናንስ ተቋማት በሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከግል ባንኮች እና ከኦዲት ድርጅቶች ማህበራት ከተወከሉ አመራሮች ጋር ህዳር 02 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በዲኦሎፖል ሆቴል የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬከተር አቶ ፍቃዱ አጎናፍር በመክፈቻ [...]