Monthly Archives: December 2022

Home/2022/December

የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከአዲስ አበበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት አባለት/ሪፖርት አቅራቢ አካላት/ ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከአዲስ አበበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት አባለት/ሪፖርት አቅራቢ አካላት/ ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር ከምክር ቤቱ አባለት/ሪፖርት አቅራቢ አካላት/ ከሆኑ የንግዱ ማህበረስብ አካላት ጋር ታህሳስ 20/2015 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ትግበራ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ በዲኦሎፖል [...]

By |2022-12-30T07:03:00+00:00December 30th, 2022|news|0 Comments

ለሚመለከተዉ ሁሉ

ቀን 10/4/2015 ለሚመለከተዉ ሁሉ የተሰረዘ የሙያ ፈቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትን ይመለከታል፡፡ ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሙያ ፈቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የወሰደ ማንኛውም የሒሳብ/የኦዲት ባለሙያ የምስክር ወረቀቱን ማሳደስ ከሚገባው ጊዜ ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ካላሳደሰ በሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፍቃድ አሰጣጥ እና የሒሳብ ሙያ ማኅበራት ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 805/2013 አንቀጽ 6(4) መሠረት የምዝገባ የምስክር [...]

By |2022-12-19T11:43:23+00:00December 19th, 2022|news, pulic notice|0 Comments

በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሚገኙ የሒሳብ እና ለኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ

  ታህሳስ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሚገኙ የሒሳብ እና ለኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ ጉዳዩ፡-የስብሰባ ጥሪ ስለማድረግ፣ የኢትየጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለ2015/2016 የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ የድርጅት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እድሳት ለማከናወን በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ዕድሳቱን ለማከናወን የሚከፈለው የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ-ብር ብቻ በመሆኑ በቴሌ-ብር አጠቃቀም ዙሪያ እና ኃላፊነቱ የተወሰነ ሽርክና [...]

By |2022-12-12T10:52:14+00:00December 12th, 2022|news, pulic notice|0 Comments

የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በኦዲት ጥራት ማረጋገጥና በኦዲት ግኝቶች ላይ ከባለድረሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በኦዲት ጥራት ማረጋገጥና በኦዲት ግኝቶች ላይ ከባለድረሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ ህዳር 28 / 2015 ዓ.ም - የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የኦዲት ሙያ አገልግሎት ከሚሰጡ የተመሰከረላቸው የኦዲት ድርጅት ባለቤቶችና ባለሙያዎች ጋር በኦዲት ጥራት ማረጋገጥና በኦዲት ምርመራዎች ግኝቶች ላይ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ ከቦርዱ ፍቃድ ወስደው የኦዲት ሙያ አገልግሎት የሚሰጡ [...]

By |2022-12-08T05:49:01+00:00December 8th, 2022|news|0 Comments

ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ

ቀን 21/03/2015 ዓ.ም. ማስታወቂያ ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ ባሉበት ጉዳዩ፡- የድርጅት ምዝገባ የሙያ ፍቃድ እድሳትን የመለከታል፣ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ ድርጅቶች ምዝገባ በማከናወን የሂሳብ እና የኦዲት ሙያ አገልገሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶች በቦርዱ መመሪያ ቁጥር 805/2013 አንቀጽ 7 መሠረት በየዓመቱ ማሳደስ እንዳለባቸዉ ተደንግጓል። በዚሁ መሠረት ቦርዱ ከታህሳስ 1/2015 [...]

By |2022-12-01T05:24:06+00:00December 1st, 2022|news, pulic notice|0 Comments