Yearly Archives: 2023

Home/2023

ቦርዱ የ”IFRS” የትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ከተጋበዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ

ቦርዱ የ"IFRS" የትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ከተጋበዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ ================================== ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የ"IFRS" ትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና የከተማ አስተዳደሮች ከሚገኙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር የግማሽ ቀን ምክክር በገንዘብ ሚኒስቴር አዳራሽ አካሄዷል፡፡ [...]

By |2023-08-20T15:32:18+00:00August 20th, 2023|news, pulic notice|0 Comments

የቦርዱን የ2015 በጀት ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ፡፡

የቦርዱን የ2015 በጀት ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ፡፡ ================================== ሰኔ 16/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ከተቀመጡ ስትራቴጂክ ግቦች፣ ዋና ዋና ተግባራትና ዒላማዎችን መነሻ ባደረገ ለ2015 በጀት ዓመት ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀምን ለመገምገም እና የቀጣይ 2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅትን [...]

By |2023-06-23T12:45:01+00:00June 23rd, 2023|news|0 Comments

ቦርዱ አሠራሮቹን በቅጥርና በምደባ ላገኛቸው ሠራተኞች አስተዋወቀ፣

ቦርዱ አሠራሮቹን በቅጥርና በምደባ ላገኛቸው ሠራተኞች አስተዋወቀ፣ ==================================  ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በቅጥርና በምደባ ከፌዴራል ሲቪል ኮሚሽን ለመጡ ሠራተኞች የተቋሙን አሠራሮችን ለማስገንዘብ በቦርዱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የትውውቅ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በትውውቁ ፕሮግራም ላይ የተገኙት አቶ ፍቃዱ አጎናፍር የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በቅጥርና በምደባ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉትን ሠራተኞች የእንኳን ደህና [...]

By |2023-06-15T13:02:03+00:00June 15th, 2023|news|0 Comments

የ”IFRS” ደረጃዎች አተገባበር የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በንብረት አቻ ዋጋ ግመታ እና የተከፋይ ዕዳዎች አመዘጋገብ ስልቶች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት  የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፣

የ"IFRS" ደረጃዎች አተገባበር የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በንብረት አቻ ዋጋ ግመታ እና የተከፋይ ዕዳዎች አመዘጋገብ ስልቶች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት  የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፣ ==================================  ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከዓለም ባንክ ጋር በመቀናጀት በ"IFRS" ደረጃዎች አተገባበር ላይ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶች ለመለየት ባካሄደው የዴስክ ዳሰሳ ጥናት የተለዩ ክፍተቶችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት [...]

By |2023-06-14T06:54:15+00:00June 14th, 2023|news|0 Comments