የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን የሥራ አመራር አካላት ጋር የካቲት 11 /2015 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ትግበራ ላይ በአዳማ ከተማ ኤክስኩዩቲቭ ሆቴል የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ በዕለቱም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሂክመት አብደላ [...]