ቀን:- ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም

ማስታወቂያ

 

ለኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ባለጉዳዮች በሙሉ

 

ዐርብ ጥቅምት 18 እና ሰኞ ጥቅምት 21/2015 ዓ.ም የቦርዱ ሠራተኞች በስልጠና ምክንያት በመደበኛ ሥራ ላይ ባለመሆናችን  አገልገሎት የማንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

 

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ