በህተም/ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሓድጎ ያደረጉት ንግግር
በህተም/ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሓድጎ ያደረጉት ንግግር -የተከበሩ ወ/ሮ ሂክመት አብደላ ፣የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር፣ -የተከበራችሁ የሀገራችን የሚዲያ ተቋማት ተወካዮችና የዚህ መድረክ ተሳታፊዎች፣ ክብራትና ክብራን፡ በመጀመሪያ [...]
በወ/ሮ ሂክመት አብደላ የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር የተደረገ የመክፈቻ ንግግር
የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሐድጎ፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ የተከበራችሁ የሀገራችን የሚዲያ አካላት ተወካዮችና የዚህ መድረክ ተሳታፊዎች፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት የስራ ሃላፊዎችና የዚህ መድረክ አዘጋጆች፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና [...]
ለፋይናንስ ሪፓርት አቅራቢ አካላት በሙሉ
ዓለም ዓቀፍ የፋይናንስ ሪፓርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS, IFRS for SMEs and IPSAS) ትግበራ የኢትዮጽያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ባስቀመጠው የትግበራ ፍኖተ-ካርታ መሰረት እየተከናወነ ይገኛል፡፡ ሁሉንም መስፈርቶች የሚያሟሉ አካላትም በወቅቱ በቦርዱ በአካል በመገኘት ወይም በመንግስት [...]
ለሁሉም የሂሳብ እና ኦዲት ሙያተኞች በሙሉ
የኢትዮዽያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለሁሉም ዕውቅና የሰጣቸው የሂሳብ እና ኦዲት ሙያተኞች በየዓመቱ የግልና የድርጅት የሙያ ፈቃድ ዕድሳት የሚያከናውን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁም መሰረት የ2012 ዓ.ም የግል የሙያ ፈቃድ ዕድሳት ከሀምሌ 1- ሀምሌ 30/ 2011 ዓ.ም [...]
የስብሰባ ጥሪ ለሂሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የአገራችንን ፌደራላዊ አደረጃጀት የተከተለ ጠንካራ ሀገር አቀፍ የአካውንቲንግና ኦዲት ሙያ ማህበር እንዲመሰረት በፌደራል እና በክልል ከሚገኙ የሙያ ማህበራት፤ከዓለም አቀፉ የአካውንታንቶች ፌዴሬሽን እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ [...]
ለኦዲተሮች በሙሉ የስብሰባ ጥሪ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በዓለምአቀፍ የኦዲት ደረጃዎች ዙሪያ እና በኦዲተሮች የመስክ ምልከታ ላይ በተገኙ ግኝቶች ላይ ውይይት ማድረግ ስላስፈለገ እንዲሁም ስለወደፊቱ አቅጣጫ ማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በነሀሴ 24 ቀን 2009 ዓ.ም በገንዘብ እና ኢኮኖሚ [...]
- application-by-individual-to-the-register-of-certified-accountants
- application-by-individual-to-the-register-of-certified-auditor
- general-application_form-aabe
- reference-requesting-form-aabe
- rules-authorized-auditors
- reference-amharic
- እንደ የተመሰከረለት ሂሳብ ባለሙያ ለመመዝገብ በድርጅት የሚቀርብ ማመልከቻ
- እንደ የተመሰከረለት ኦዲት ባለሙያ ለመመዝገብ በድርጅት የሚቀርብ ማመልከቻ
- aabe-continuity-of-practice-agreement
- aabe-requirements-for-an-audit-firm-cheklist
- requirements-for-an-accounting-firm
- requirement-for-renewal-for-accountants
- requirements-for-renewal-for-auditors
- application-by-individuals-for-renewal-of-registration-as-an-authorized-accountant
- application-by-individuals-for-renewal-of-registration-as-a-certified-auditor
- application-by-firm-for-renewal-of-registration-as-an-authorized-accountant
- application-by-firm-for-renewal-of-registration-as-a-certified-auditor
- renewal-pledge-form
exercise-for-building-plant-machinery
session-1-introduction-objectives
session-2-international-valuation-standards
session-3-ifrs-13-fair-value-measurment
session-5-basics-of-property-measurment
session-6-drc-valuation-technique
session-8-sale-comparison-technique
ወቅታዊ ዜናዎች
For all Accountancy Professionals
For all Accountancy Professionals Seeking members' views on the AfCFTA and the role of the accountancy profession in pan-African trade. The accountancy profession in Africa [...]
IFRS ካልተገበሩ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሄደ
IFRS ካልተገበሩ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ ሂሰብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ካልተገበሩ አምስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከፍተኛ [...]
ለሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ
ለሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ Accounting and Auditing Board of Ethiopia ቦርዱ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር [...]
Upcoming Events
Our Intro to IFRS
List of Certified Accountants and Auditors
Registered List of Certified Accountants
Nation Wide list of Certified AccountantsList of Registered Certified Accountants
Nation Wide list of Certified AccountantsYour Content Goes Here
Your Content Goes HereYour Content Goes Here
Your Content Goes HereYour Content Goes Here
Your Content Goes HereYour Content Goes Here
Your Content Goes HereList of Reporting Entities
this list of certified list update once every year .. Because we truly care about our users and our service and we feel these points reveal themselves in our work and support.