የ2010 ዓ.ም የሙያ እንዲሁም የድርጅት ፈቃድ እድሳት ከ ሀምሌ 3/2009 ዓ.ም  እስከ ነሀሴ 30 2009 ዓ.ም መሆኑ አውቃችሁ በዚሁ ጊዜ ውስጥ እየመጣችሁ እድሳቱን እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡