የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለተፈቀደላቸው የሂሳብ ባለሙዎች በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) ላይ የወደፊት የስራ አቅጣጫን የተመለከተ ወርክሾ በቀን 29/10/09 ሐሙስ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ሲል ቦርዱ ያስታውቃል፡፡