የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በዓለምአቀፍ የኦዲት ደረጃዎች ዙሪያ እና በኦዲተሮች የመስክ ምልከታ ላይ በተገኙ ግኝቶች ላይ ውይይት ማድረግ ስላስፈለገ እንዲሁም ስለወደፊቱ አቅጣጫ ማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በነሀሴ 24 ቀን 2009 . በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አዳራሽ ለግማሽ ቀን የሚቆይ ስብሰባ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡