ኃላፊነትን ስለመወሰን

የኢትዩጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመንግስት የመረጃ ፖርታል ላይ የቀረበው መረጃ መቶበመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም ምክንያቱም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚገኘው መረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል በተገቢው ጊዜ መለወጥ ስላለበት ነው፡፡

በዚህ  ቦርድ ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ  ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡