የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት ጀመረ

ቦርዱ ከ2010 ዓመተ ምህረት ሰኔ ወር ላይ ጀምሮ አለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ተግባራዊ ለማድረግ የያዘውን ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት ከየአማራ  ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ስር ለሚከታተላቸው የመንግስት የልማት ድርጅቶች እና አክሲዮን ማህበራት  ከጥር  19 / 2009 እስከ ከጥር  20 /2009  ዓ ም. በቤን ማስ ሆቴል ፣ባህርዳር ከተማ [...]