የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ
የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሰኔ 13 ቀን 2009 ዓ.ም ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በፋይናንስ ሪፖርት አዘጋጃጀት እና አቀራረብ ደረጃዎች ላይ ያተኮረ ግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ይኼ ሰኔ 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ፋኩሊቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰጠው ስልጠና ለ1200 ለሚጠጉ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በፋይናንስ ሪፖርት አዘጋጃጀት ላይ ያለውን ግንዛቤ [...]