ቦርዱ በ IFRS አተገባበር ላይ ውይይት አካሄደ!
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በዓለምአቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) አተገባበርን በተመለከተ ሐምሌ 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የስራ አመራር አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ፡፡ የጋራ ውይይቱ የተካሄደው በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን፤ 49 ያህል ተሳታፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙን ተካፍለዋል፡፡ በዕለቱ ዓለምአቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደራጃዎች (IFRS)ን [...]