Monthly Archives: September 2017

Home/2017/September

ቦርዱ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያካሄድ ነው

ቦርዱ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያካሄድ ነው የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ተፈጻሚነት ወሰን የበለጠ ግልጽ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያካሂድ ነው፡፡ መስከረም 11 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አዳራሽ ውስጥ በሚካሄደው ውይይት ሙያውን በሃገርአቀፍ [...]

By |2017-09-19T12:03:32+00:00September 19th, 2017|ዜና|0 Comments

ቦርዱ ጠንካራ አገርአቀፍ የሂሳብ እና የኦዲት ሙያ ማሕበር እንደሚመሰረት አስታወቀ

ቦርዱ ጠንካራ አገርአቀፍ የሂሳብ እና የኦዲት ሙያ ማሕበር እንደሚመሰረት አስታወቀ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሀገራችንን ፌዴራላዊ አወቃቀር የተከተለ ጠንካራ ሀገር አቀፍ የአካውንቲንግና የኦዲት ሙያ ማሕበር ለመመስረት ከፌዴራልና ከክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች፣ ከሂሳብ የሙያ ማሕበራት፣ ከመንግስትና የግል ዩኒቨርሲቲ፣ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት እና ማሕበሩን የማደራጀት ሂደቱን ለማገዝ ከዓለምአቀፉ የአካውንታንቶች ፌዴሬሽን ከመጡ ባለሙያ ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ [...]

By |2017-09-19T12:02:23+00:00September 19th, 2017|ዜና|0 Comments

የስብሰባ ጥሪ ለሂሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የአገራችንን ፌደራላዊ አደረጃጀት የተከተለ ጠንካራ ሀገር አቀፍ የአካውንቲንግና ኦዲት ሙያ ማህበር እንዲመሰረት በፌደራል እና በክልል ከሚገኙ የሙያ ማህበራት፤ከዓለም አቀፉ የአካውንታንቶች ፌዴሬሽን እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡   በዚህም መሰረት አገር አቀፍ የሙያ ማህበር የማደራጀት ሂደቱን ለማገዝ ከዓለም አቀፉ የአካውንታንቶች ፌዴሬሽን (IFAC)ከተላከ  ባለሙያ ጋር በመተባበር  በአገራችን  ከተለያዩ ባለድርሻ [...]

By |2017-09-06T11:35:51+00:00September 6th, 2017|ማስታወቂያ|0 Comments

ቦርዱ በዓለምአቀፍ ደረጃዎች ትግበራ ዝግጁነት ዙሪያ እና በኦዲተሮች አፈጻጸም የመስክ ምልከታ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ

  የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በዓለምአቀፍ ደረጃዎች ትግበራ ዝግጁነት ዙሪያ እና በኦዲተሮች አፈጻጸም የመስክ ምልከታ ግኝቶችን በተመለከተ ከኦዲተሮች ጋር የግማሽ ቀን ውይይት አካሄደ፡፡ ነሀሴ 24 ቀን 2009 ዓ.ም በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አዳራሽ ውስጥ በተካሄደው ውይይት 85 ኦዲተሮች ተሳትፈዋል፡፡ ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጋሼ የማነ እንደገለጹት [...]

By |2017-09-06T08:46:08+00:00September 6th, 2017|ዜና|0 Comments