ከአዲስ አበባ ከተማ ግብር ከፋዮች ጋር ከፍተኛ ጥራት ያለው የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ከፍተኛ ጥራት ያለው የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጅትና አቀራሪብ ደረጃዎች ትግበራ ግልጽነትና የሚያጎለብት በሪፖርት አቅራቢ አካላትና በመንግስት መካከል መተማመንን የሚያጠናክርና የፋይናንስ ስርዓቱን ጤናማነት የሚያረጋግጥ የውይይት መድረክ ከአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ከክፍለ ከተሞች የገቢዎች ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች ጋር በመቀናጀት ሰኔ 06 ቀን 2011 ዓ ም በአዲስ አበባ የባህል ማዕከል የስብሰባ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ ውይይት የተካሄደው በመስራያ ቤቶች የቅንጀት [...]