ለሁሉም የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በሙሉ
በአዋጅ ቁጥር 847/2006 መሰረት በማድረግ ቦርዳችን ሪፖርት አቅራቢ አካላትን በ ሶስት ዙር ሪፖርታቸዉን በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት ደረጃዎች (IFRS, IPSAS እና IFRS FOR SMEs)መሰረት እንዲያዘጋጁ ባስቀመጠዉ መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሁለተኛ ዙር ተግባሪዎች መሆናቸዉ ይታወቃል።ስለዚህ በ IPSAS መሰረት ያዘጋጃችሁትን የ2019 የሂሳብ መግለጫ ሪፖረት ለቦርዱ ፋይል የምታረጉ መሆኑን እና ቦርዱ ምንም አይነት የጊዜ መራዘም ያላደረገ [...]