Monthly Archives: January 2020

Home/2020/January

ግዙፉ የኦዲት ፈርም (PWC) “የላቀ የፋይናንስ ሪፖርት” ዎርክሾፕ አካሄደ   

        ዋነኛ መቀመጫውን በአሜሪካ በማድረግ በተለያዩ የአለማችን ሀገራት ቅርንጫፍ ቢሮዎች ከፍቶ የኦዲትና የፋይናንስ የምክር አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ያለውና የምስራቅ አፍሪካ የኬንያ ቅርንጫፉ PricewaterhouseCoopers (PwC) የላቀ የፋይናንስ ሪፖርት (Excellence in Financial Reporting) የአንድ ቀን ዎርክሾፕ ሀሙስ ጥር 14/2012ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀያት ሪጀንሲ ሆቴል አካሄደ። አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎችን (IFRS) መሰረት አድርጎ የፋይናንስ ሪፖርት [...]

By |2020-01-29T11:45:43+00:00January 29th, 2020|ዜና|0 Comments

 ቦርዱ ከሁሉም የሚዲያ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

            የኢትየጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ጋር በመተባበር “አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብን ለማስተዋወቅ የመገናኛ ብዙሀን የማይተካ ሚና አላቸው” በሚል መሪ ቃል የሁሉም የሀገር ውስጥ የመንግስትና የግል የሚዲያ ተቋማት በማሳተፍ በአዲሶቹ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች አተገባበር ላይ ግንዛቤን የሚፈጥር የሚዲያ ፎረም ጥር 2 እና [...]

By |2020-01-17T14:36:00+00:00January 17th, 2020|ዜና|0 Comments

በህተም/ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሓድጎ ያደረጉት ንግግር

በህተም/ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሓድጎ ያደረጉት ንግግር -የተከበሩ ወ/ሮ ሂክመት አብደላ ፣የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር፣ -የተከበራችሁ የሀገራችን የሚዲያ ተቋማት ተወካዮችና የዚህ መድረክ ተሳታፊዎች፣ ክብራትና ክብራን፡ በመጀመሪያ በዚህ በሀገራችን የዴሞክራሲ ተቋም አንድ አካል እና የዕድገታችን ማጠንጠኛ በሆኑ የሚዲያ ባለሙያዎች ፊት ቀርቤ ንግግር እንዳደርግ ዕድሉ ስለተሰጠኝ የተሰማኝን ታላቅ [...]

By |2020-01-15T07:20:41+00:00January 15th, 2020|ማስታወቂያ|0 Comments

በወ/ሮ ሂክመት አብደላ የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር የተደረገ የመክፈቻ ንግግር

  የተከበሩ ወ/ሮ ለምለም ሐድጎ፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ  ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ የተከበራችሁ የሀገራችን የሚዲያ አካላት ተወካዮችና የዚህ መድረክ  ተሳታፊዎች፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት የስራ ሃላፊዎችና የዚህ መድረክ አዘጋጆች፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሥራ ሓላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፣ ክቡራትና ክቡራን፤ ከሁሉ በፊት በዛሬው ዕለት ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለመጣችሁ የተሰማኝን ታላቅ ክብርና ደስታ [...]

By |2020-01-15T07:00:48+00:00January 15th, 2020|ማስታወቂያ|0 Comments

ለቦርዱ አመራሮች በዜጎች መረጃ የማግኘት መብትና በመረጃ አሰጣጥ ሂደት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ

  የኢትየጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋር በመተባበር በዜጎች መረጃ የማግኘት መብትና በመረጃ አሰጣጥ ሂደት ላይ ለቦርዱ አመራሮች ማክሰኞ ታህሳስ 14/2012 ዓ.ም በሀርመኒ ሆቴል የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ። በእለቱም የግንዛቤ ማስጨበጫውን የሰጡት ከኢፌዲሪ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አቶ ተመስገን ኪዳኔ ሲሆኑ ዜጎች መረጃን መጠየቅ፣ማግኘት እና ማሰራጨት ዴሞክራሲያዊ መብታቸው መሆኑንና ሆኖም [...]

By |2020-01-10T12:06:54+00:00January 10th, 2020|ዜና|0 Comments