ለመንግስት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የIFRS ስልጠና ተጠናቀቀ

ለመንግስት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የIFRS ስልጠና ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከፌዴራል መንግስት የልማት ድርጅቶች ለተውጣጡ 114 የፋይናንስ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በሁለት ዙር ከመጋቢት 12-16/2014 እና ከመጋቢት 19-23/2014 ዓ.ም ድረስ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ሪፖርት አቅራቢ አካላት የሂሳብ መግለጫቸውን [...]