IFRS ትግበራን በተመለከተ ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር ምክክር ተካሄደ
IFRS ትግበራን በተመለከተ ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር ምክክር ተካሄደ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዓለም-ዓቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎችን/IFRS ከተገበሩ አሥራ ዘጠኝ እና በትግበራ ሂደት ላይ ካሉ ስምንት በድምሩ ከሃያ ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሂሳብ ባለሙያዎች ጋር ግንቦት 4 እና 5 ቀን 2014 ዓ.ም የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ በዕለቱም የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር [...]