የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን እና የ2015 ዕቅድ ግምገማ ተከናወነ፡፡
የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን እና የ2015 ዕቅድ ግምገማ ተከናወነ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ሐምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በገንዘብ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ የግማሽ ቀን ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የመሩት ሲሆን የግምገማው ዓላማ ሀገራችን ከተጋረጡባት ጫናዎች [...]