በ2014 በጀት ዓመት ክንውን፣ በ2015 ዕቅድ እና መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በ2014 በጀት ዓመት ክንውን፣ በ2015 ዕቅድ እና መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሠራተኞች በ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንውን፣ በ2015 ዕቅድ እና መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም በቦርዱ የስብሰባ አዳራሽ የግማሽ ቀን ውይይት አካሄዱ፡፡ በውይይቱም የቦርዱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አጎናፍር እንደተናገሩት የ2014 በጀት ዓመት ከአስር ዓመቱ ስትራቴጂያዊ [...]