የቦርዱን የ2015 በጀት ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ፡፡
የቦርዱን የ2015 በጀት ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ፡፡ ================================== ሰኔ 16/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ከተቀመጡ ስትራቴጂክ ግቦች፣ ዋና ዋና ተግባራትና ዒላማዎችን መነሻ ባደረገ ለ2015 በጀት ዓመት ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀምን ለመገምገም እና የቀጣይ 2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅትን [...]
ቦርዱ አሠራሮቹን በቅጥርና በምደባ ላገኛቸው ሠራተኞች አስተዋወቀ፣
ቦርዱ አሠራሮቹን በቅጥርና በምደባ ላገኛቸው ሠራተኞች አስተዋወቀ፣ ================================== ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በቅጥርና በምደባ ከፌዴራል ሲቪል ኮሚሽን ለመጡ ሠራተኞች የተቋሙን አሠራሮችን ለማስገንዘብ በቦርዱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የትውውቅ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በትውውቁ ፕሮግራም ላይ የተገኙት አቶ ፍቃዱ አጎናፍር የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በቅጥርና በምደባ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉትን ሠራተኞች የእንኳን ደህና [...]
የ”IFRS” ደረጃዎች አተገባበር የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በንብረት አቻ ዋጋ ግመታ እና የተከፋይ ዕዳዎች አመዘጋገብ ስልቶች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፣
የ"IFRS" ደረጃዎች አተገባበር የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በንብረት አቻ ዋጋ ግመታ እና የተከፋይ ዕዳዎች አመዘጋገብ ስልቶች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፣ ================================== ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከዓለም ባንክ ጋር በመቀናጀት በ"IFRS" ደረጃዎች አተገባበር ላይ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶች ለመለየት ባካሄደው የዴስክ ዳሰሳ ጥናት የተለዩ ክፍተቶችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት [...]
የውል ግዴታ መግቢያ ቅጽ
ለኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ግዴታ መግባትን ይመለከታል እኔ ከ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ ሙያ አገልግሎት የምስክር ወረቀት (ፍቃድ) ተሰጥቶኝ ንግድ ፍቃድ በማውጣት አገልግሎት ስሰጥ የቆየሁ ሲሆን የክልል ፍቃድ ያላችሁ ባለሙያዎች ወደ ቦርዱ በመምጣት እንድትመዘገቡ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንድትወስዱ በማለት ቦርድ ባወጣው ማስታወቂያ ላይ [...]
በቦርዱ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያዎች እና የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች /IFRS/ ሥርዓት ትግበራ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እና በሥሩ ካሉ ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክሮ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ ============================================ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አዳማ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተቋቋመበት አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች/IFRS/ሥርዓት [...]
ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች
ማስታወቂያ ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች ለሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፈቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውክልና ተሰጥቶ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ውክልናው የተነሳ በመሆኑ ፍቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና ባለሙያዎችን የመቆጣጠር ተግባር በኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ [...]
ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ************************************************************************ መጋቢት 10/ 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሴቶችን የስራ እና የግል ህይወት ሚዛናዊነት ማስጠበቅ; በሚል መሪ ሀሳብ መጋቢት 9እና 10 ቀን 2015 ዓ.ም በደብረ-ዘይት ከተማ ለቦርዱ ሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይወት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዓላማ ሴቶች በቤተሰብ [...]