ለሒሳብ እና ለኦዲት ሙያ ድርጅት ባለቤቶች በሙሉ
10/05/2015 ዓ.ም ለሒሳብ እና ለኦዲት ሙያ ድርጅት ባለቤቶች በሙሉ ጉዳዩ፡ የአገልግሎት ክፍያን ይመለከታል የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ በደንብ ቁጥር 481/2013 መሠረት ቦርዱ ለሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች ክፍያን እንደሚያስከፍል ይደነግጋል። በዚህም መሠረት የሒሳብ ወይም የኦዲት ሙያ ድርጅት ባለቤቶች የ2015/16 በጀት ዓመት የሙያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ዕድሳት የአገልግሎት ክፍያችሁን በመመሪያዉ መሠረት በቴሌብር በመክፈል [...]