በቦርዱ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያዎች እና የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች /IFRS/ ሥርዓት ትግበራ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እና በሥሩ ካሉ ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክሮ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ ============================================ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አዳማ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተቋቋመበት አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች/IFRS/ሥርዓት [...]