ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የኦዲት አፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ባለሙያ II መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- አስፋው ተፈሪ
- ጌታቸው ዳዲ
- ሙሉጌታ ባጫ
- ሽዋንግዛው ካሳ
- ሀብታም ሰማኸኝ
- አንተነህ ሀይሌ
- አለሙ ንዳኒ
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የኦዲት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ III መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ሞላ ታደለ
- ሀብታሙ በላይ
- ፍቃዱ በቀለ
- አለሙ ታደሰ
- አለምፀሀይ በላይነህ
- ታሪክ ወርቁ
- ጎሳዬ ቢቂላ
- ሳሙኤል ደለለኝ
- አለሙ በላቸው
- መስከረም ዘውገ
- ደምሴ ንጉሴ
- ደሳለኝ ወልተጂ
- መልካሙ ሞገስ
- ሀይሉ ደጃ
- በሪአ ኢታና
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የኦዲት ጥራት ቡድን መሪ መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ጎጃም ታፈረ
- አብሳ ገለታ
- አለምነሽ አጽባሃ
- ዋለልኝ አበራ
- ኑርልኝ ዘላለም
- መስፍን በላይ
- ጥበበ ይልማ
- ሰብስቤ በቀለ
- አገኝ መኳንት
- ያሬድ ገ/ሚካኤል
- ዳዊት አሰፋ
- ኤፍሬም ደበላ
- ታምራት ገቢሳ
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ረዳት የኦዲት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ II የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ምህረት ሽመልስ
- ከበደ ረጋሳ
- አረጊቱ አለልኝ
- መማር የኔአባት
- ዳዊት ንስራን
- ብሌን ማሩ
- ግርማ መንግስቱ
- ማህሌት እንዳላማው
- የምስራች ታዬ
- ይልማ ላምቤቦ
- መሰረት ማቴዎስ
- ዳንኤል አለማየሁ
- አንጋሳ በዳዳ
- ማስታወሻ አራርሳ
- ደምሳሽ አሰፋ
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሂ/አያ/የኦ/የሙያ ማህበራት ቁጥጥርና ድጋፍ ኮምፕሊያንስ ባለሙያ II የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- በላይነሽ ጉግሳ
- እስክንድር አሰሙ
- አበራ ጃምቦ
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሚያዚያ 06 እና 10 ቀን 2011 በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሙያና የሙያ ማህበራት ቁጥጥር ባለሙያ II የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስማች የተገለፀ ሲሆን መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ ቤት በመገኘት የፁሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ባዩሽ ፀጋዬ
- አበበ አደፍርስ
- ወጋ ደምሴ
- ዘካሪያስ ዘለቀ
- ሀይሌ አየነው
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ነሐሴ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጽዳት ሠራተኛ ክፍት የስራ መደብ ላይ ለመቀጠር አመልክታችሁ የጽሁፍና የቃል ፈተና የወሰዳችሁ ውጤታችሁ ከዚህ በታች የተገለጸ ሲሆን በውጤቱ መሰረት አሸናፊ የሆኑት ወ/ት ህይወት እንየው እና ወ/ሮ መልኬ ለገሠ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት በቦርዱ በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ እንስታውቃለን፡፡
ተ.ቁ | የአመልካቾች ስም | የቃል ፈተና ከ50% | የጽሁፍ ፈተና ከ50% | ጠቅላላ ውጤት ከ100% | ደረጃ | ምርመራ |
1 | ህይወት እንየው | 45 | 50 | 95 | 1ኛ | ተመርጠዋል |
2 | መልኬ ለገሰ | 43.33 | 45.33 | 89..16 | 2ኛ | ተመርጠዋል |
3 | ታደሰች ተስፋ | 43.33 | 41.66 | 84.99 | 3ኛ | 1ኛ ተጠባባቂ |
4 | ምንትዋብ አስረስ | 33.33 | 50 | 83.33 | 4ኛ | 2ኛ ተጠባባቂ |
5 | መደምደም ማንበግሮ | 35 | 41.66 | 76.66 | 5ኛ | 3ኛ ተጠባባቂ |
6 | አፀደ መላኩ | 36.66 | 37.50 | 74.16 | 6ኛ | 4ኛ ተጠባባቂ |
7 | ሜላት አበበ | 30 | 43.75 | 73.75 | 7ኛ | 5ኛ ተጠባባቂ |
8 | መስከረም ደገፋ | 33.33 | 37.50 | 70.83 | 8ኛ | 6ኛ ተጠባባቂ |
9 | አበባ አላምረው | 28.33 | 41.66 | 69.99 | 9ኛ | 7ኛ ተጠባባቂ |
10 | ደረጀ አክሊሉ | 18.33 | 50 | 68.33 | 10ኛ | 8ኛ ተጠባባቂ |
ከሠላምታ ጋር
ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ /የእንግዳ ተቀባይ ሪሴፕሽኒስት/ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው ለጽሀፍ ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ ሐምሌ 15 ቀን 2009 ዓ/ም ከሰአት 8፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የጽሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ፍቅሩ ሰይድ
- መልካምስር ጌጡ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ሰኔ 06 ቀን 2009 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች በተገለጹት የስራ መደቦች ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ለቃለመጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው ዓምሌ 14 ቀን 2009 ዓ/ም ከታች በተጠቀሰው ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የቃል ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
1ኛ/ የምዝገባ ማስተባበሪያ እና ፕሮጀክት ሲኒየር ማኔጀር የስራ መደብ
የማስታወቂያ ቁጥር 42
- አቶ ዳምጣቸው ቢያዝን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- አቶ ደምሰው ይርባ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- አቶ ቢራራ ቸኮል ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
5ኛ/ የሪፖርት አቅራቢ አካላት ምዝገባ እና አሰራር ሲኒየር ማኔጀር የስራ መደብ
የማስታወቂያ ቁጥር46
- አቶ አበጋዝ ታደሰ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
- ወ/ሮ ሳራ ነሽ ቱሪ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
- አቶ ሁሴን አህመድ ሉሎ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የሰው ኃይል ልማት ክፍተኛ ባለሙያ I የስራ መደብ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው ለጽሀፍ ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ ሐምሌ 14 ቀን 2009 ዓ/ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የጽሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
- ጌታቸው ድማሙ
- መኮንን ሞገስ
- ሄኖክ ገዛኸኝ
- አዲሱ በልሁ
- ተወልደ በየነ
- ዘላለም ጥላሁን
- ዋሲሁን ለማ
- መለሰ ማራ
- በላይ ኃይሉ
- ዳንኤል ዋቀዬ
- አሰፋ ገዛኸይ
ከሰላምታ ጋር