ዜና

Home/ዜና

በቦርዱ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያዎች እና የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች /IFRS/ ሥርዓት ትግበራ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እና በሥሩ ካሉ ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክሮ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ ============================================ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አዳማ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተቋቋመበት አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች/IFRS/ሥርዓት [...]

By |2023-05-08T10:19:20+00:00May 8th, 2023|ዜና|0 Comments

ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች

ማስታወቂያ ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች ለሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፈቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውክልና ተሰጥቶ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ውክልናው የተነሳ በመሆኑ ፍቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና ባለሙያዎችን የመቆጣጠር ተግባር በኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ [...]

By |2023-04-20T10:51:28+00:00April 20th, 2023|pulic notice, ዜና|0 Comments

ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡  ************************************************************************ መጋቢት 10/ 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሴቶችን የስራ እና የግል ህይወት ሚዛናዊነት ማስጠበቅ; በሚል መሪ ሀሳብ መጋቢት 9እና 10 ቀን 2015 ዓ.ም በደብረ-ዘይት ከተማ ለቦርዱ ሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይወት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዓላማ ሴቶች በቤተሰብ [...]

By |2023-03-24T08:15:03+00:00March 24th, 2023|ዜና|0 Comments

የአይ ኤፍ አር ኤስ 17 የኢንሹራንስ ውል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡    

የአይ ኤፍ አር ኤስ 17 የኢንሹራንስ ውል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡       ************************************************************************************** የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከመጋቢት 4-5/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የአይ ኤፍ አር ኤስ 17 ስታንዳርድ የኢንሹራንስ ውሎች ትግበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና  በዲ-ሌኦፖል ሆቴል ለኢንሹራንስ ኩባንያ ባለሙያዎች እና ለሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የቴክኒክ አባላት ተሰጠ፡፡   በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ የመክፈቻ [...]

By |2023-03-18T12:56:42+00:00March 18th, 2023|ዜና|0 Comments

የክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተጀመረ፡፡

የክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተጀመረ፡፡ *********************************************************** የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከመጋቢት 6-8/2015 ዓ.ም. የሚቆይ የIFRS ትግበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ በዲ-ሌኦፖል ሆቴል ለክልል መንግስታት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫው ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች ትግበራን አስመልክቶ ሪፖርት አቅራቢ አካላት [...]

By |2023-03-18T12:57:14+00:00March 18th, 2023|ዜና|0 Comments

ከዓለም ባንክ ልዑክ ጋር ውይይት ተካሄደ

ከዓለም ባንክ ልዑክ ጋር ውይይት ተካሄደ ******************************************************* የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ አመራሮች ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር የEthiopia Governance Advisory & Technical support ፕሮጀክት ትግበራ ላይ ከሚመለከታቸው የዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ተወያዩ፡፡ የውይይቱ ዋነኛ ዓላማ በኢትዮጵያ በመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የሂሳብ ሪፖርት አዘገጃጀት እና አቀራረብ [...]

By |2023-03-09T13:40:40+00:00March 9th, 2023|ዜና|0 Comments

ለመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተሰጠ፡፡ ************************************************ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከየካቲት 28-30/2015 ዓ.ም. የሚቆይ የIFRS ትግበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ በዲ-ሌኦፖል ሆቴል ለመንግስት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡   የግንዛቤ ማስጨበጫው ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች ትግበራን አስመልክቶ ሪፖርት አቅራቢ አካላት ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫቸውን [...]

By |2023-03-09T13:40:17+00:00March 9th, 2023|ዜና|0 Comments

የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን የሥራ አመራር አካላት ጋር የካቲት 11 /2015 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ትግበራ ላይ በአዳማ ከተማ ኤክስኩዩቲቭ ሆቴል የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ በዕለቱም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሂክመት አብደላ [...]

By |2023-02-24T03:47:37+00:00February 24th, 2023|ዜና|0 Comments