ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች
ማስታወቂያ ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች ለሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፈቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውክልና ተሰጥቶ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ውክልናው የተነሳ በመሆኑ ፍቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና ባለሙያዎችን የመቆጣጠር ተግባር በኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ [...]
The 7th edition of the Africa Congress of Accountants (ACOA2023) will be held in Abidjan
Dear Colleague : The 7th edition of the Africa Congress of Accountants (ACOA2023) will be held in Abidjan, Côte d'Ivoire from 15-18 May 2023. The theme is Structural Transformation and Growth of Africa Economies. This unique edition of the congress will gather more than 2000 delegates and speakers from more than 65 English-, French-, and [...]
የተሰረዘ የሙያ ፈቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትን ይመለከታል
ቀን 10/4/2015 ለሚመለከተዉ ሁሉ የተሰረዘ የሙያ ፈቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትን ይመለከታል፡፡ ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሙያ ፈቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የወሰደ ማንኛውም የሒሳብ/የኦዲት ባለሙያ የምስክር ወረቀቱን ማሳደስ ከሚገባው ጊዜ ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ካላሳደሰ በሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፍቃድ አሰጣጥ እና የሒሳብ ሙያ ማኅበራት ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 805/2013 አንቀጽ 6(4) መሠረት የምዝገባ የምስክር [...]
በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሚገኙ የሒሳብ እና ለኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ
ታህሳስ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሚገኙ የሒሳብ እና ለኦዲት ባለሙያዎች በሙሉ ጉዳዩ፡-የስብሰባ ጥሪ ስለማድረግ፣ የኢትየጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለ2015/2016 የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ የድርጅት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እድሳት ለማከናወን በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ዕድሳቱን ለማከናወን የሚከፈለው የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ-ብር ብቻ በመሆኑ በቴሌ-ብር አጠቃቀም ዙሪያ እና ኃላፊነቱ የተወሰነ ሽርክና [...]
ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ
ቀን 21/03/2015 ዓ.ም. ማስታወቂያ ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ ባሉበት ጉዳዩ፡- የድርጅት ምዝገባ የሙያ ፍቃድ እድሳትን የመለከታል፣ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ ድርጅቶች ምዝገባ በማከናወን የሂሳብ እና የኦዲት ሙያ አገልገሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶች በቦርዱ መመሪያ ቁጥር 805/2013 አንቀጽ 7 መሠረት በየዓመቱ ማሳደስ እንዳለባቸዉ ተደንግጓል። በዚሁ መሠረት ቦርዱ ከታህሳስ 1/2015 [...]
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሂሳብ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበት የሂሳብ አያያዝ መመሪያ (INPAG) አስተዋወቀ
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሂሳብ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበት የሂሳብ አያያዝ መመሪያ (INPAG) አስተዋወቀየኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከአለም አቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች እና ፋይናንስ ባለሙያዎች ጋር ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የፋይናንስ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበትን አዲስ መመሪያ (International Non-for Profit Accounting Guideline, INPAG) ን የማስተዋወቂያ ፕሮግራም ሐሙስ ህዳር 01 ቀን 2015 ዓ.ም በዲ ሊኦፖል ሆቴል አካሄደ፡፡በመድረኩ [...]
ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ
ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለፋይናንስ ተቋማት በሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከግል ባንኮች እና ከኦዲት ድርጅቶች ማህበራት ከተወከሉ አመራሮች ጋር ህዳር 02 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በዲኦሎፖል ሆቴል የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬከተር አቶ ፍቃዱ አጎናፍር በመክፈቻ [...]