መግቢያ2020-07-31T15:04:00+00:00

ለኦዲተሮች በሙሉ የስብሰባ ጥሪ

August 28th, 2017|0 Comments

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በዓለምአቀፍ የኦዲት ደረጃዎች ዙሪያ እና በኦዲተሮች የመስክ ምልከታ ላይ በተገኙ ግኝቶች ላይ ውይይት ማድረግ ስላስፈለገ እንዲሁም ስለወደፊቱ አቅጣጫ ማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በነሀሴ 24 ቀን 2009 ዓ.ም በገንዘብ እና ኢኮኖሚ [...]

አዲስ የኦዲት አንዲሁም የሂሳብ ሙያ ፈቃድ ለማውጣት የተቀመጡ መስፈርቶች፤፤

August 24th, 2017|0 Comments

የተፈቀደለት ኦዲተር ሆኖ ለመስራት የሚያበቁ የትምህርት ደረጃ የሙያ ብቃትና የስራ ልምድ ሁኔታዎች የሚከተሉት መመዘኛዎች የሚያሟላ ግለሰብ የተፈቀደለት ኦዲተር /Authorized Auditor/ ሆኖ ለመስራት ማመልከት ይችላል፡፡ 1.1.  የታወቀ የአካውንቲንግ የሙያ ማህበር አባል የሆነና አባል ከሆነበት የሙያ ማህበር [...]

ለግብር ከፋዮች በሙሉ

August 5th, 2017|0 Comments

  የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2)(መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት  እነዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ [...]

ለተፈቀደላቸው የሂሳብ ባለሙዎች በሙሉ

July 5th, 2017|0 Comments

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለተፈቀደላቸው የሂሳብ ባለሙዎች በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) ላይ የወደፊት የስራ አቅጣጫን የተመለከተ ወርክሾ በቀን 29/10/09 ሐሙስ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት [...]

ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ

June 20th, 2017|0 Comments

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2) (መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት እንዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ [...]

Loading...

ወቅታዊ ዜናዎች

ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለሴት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች የሕይዎት ክህሎት ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡  ************************************************************************ መጋቢት 10/ 2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሴቶችን የስራ እና [...]

By |March 24th, 2023|ዜና|

የአይ ኤፍ አር ኤስ 17 የኢንሹራንስ ውል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡    

የአይ ኤፍ አር ኤስ 17 የኢንሹራንስ ውል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡       ************************************************************************************** የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከመጋቢት 4-5/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት [...]

By |March 18th, 2023|ዜና|

የክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተጀመረ፡፡

የክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የIFRS ስልጠና ተጀመረ፡፡ *********************************************************** የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከመጋቢት 6-8/2015 ዓ.ም. የሚቆይ የIFRS ትግበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ በዲ-ሌኦፖል ሆቴል ለክልል [...]

By |March 18th, 2023|ዜና|

Upcoming Events

Our Intro to IFRS

Learn More

List of Certified Accountants and Auditors

this list of certified list update once every year .. Because we truly care about our users and our service and we feel these points reveal themselves in our work and support.
Learn More

Registered List of Certified Accountants

Nation Wide list of Certified Accountants

List of Registered Certified Accountants

Nation Wide list of Certified Accountants

Show me

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

List of Reporting Entities

this list of certified list update once every year .. Because we truly care about our users and our service and we feel these points reveal themselves in our work and support.

Registered List of Certified Accountants

Nation Wide list of Certified Accountants

List of Registered Certified Accountants

Nation Wide list of Certified Accountants

Show me

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Your Content Goes Here

Our Partners/Stack holders