ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የካቲት 28 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የምዝገባና መረጃ አደራጅ ሠራተኛ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከላይ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የተመዘገባችሁ በሙሉ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናስታውቃለን፡፡

 

                ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የካቲት 28 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጀማሪ የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከላይ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የተመዘገባችሁ በሙሉ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናስታውቃለን፡፡