የሰባት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሄደ
የሰባት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሄደ የኢትየጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የ2013 በጀት ዓመት የሰባት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከሁሉም ሰራተኞች ጋር ከየካቲት 19 እስከ 21 ቀን 2013ዓ.ም በአዳማ ከተማ አከናወነ፡፡ የዉይይት መድረኩን የቦርዱ ዋና ዳይሬክተር አማካሪ አቶ ወርቁ ዓለሙ የከፈቱት ሲሆን የ2013 በጀት ዓመት እቅድ የቀድሞዉ አምስት ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድ እና ፍኖተ ካርታ [...]