በተመረመሩ የፋይናንስ ሪፖርቶች እና በኢብባ ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ
በተመረመሩ የፋይናንስ ሪፖርቶች እና በኢብባ ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (በIFRS) መሠረት ተዘጋጅተው ከቀረቡለት የሂሳብ መግለጫዎች መካከል ምርመራ ባደረገባቸው እና በብሔራዊ ባንክ “የኦዲት ሙያ ደረጃ መሻሻልን ለማረጋገጥ” በሚል በወጣው ረቂቅ መመሪያ ላይ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ጋር መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ውይይት [...]