Dear all, I would like to bring to your attention to the World Congress of Accountants event taking place in November in Mumbai as below. This event is widely known as the Olympics for the profession as it takes place every four years. I would like to highlight Africa accounting day on November 17th a [...]
Notice (Urgent) To: all Reporting Entities (SMEs) and professional accountants
It is recalled that SMEs are required to comply with IFRS for SME in the year 2012 EC accounting period. To let the transition to IFRS convenient for the Small and Medium Enterprises the financial statements that the AABE accept for the year 2011 EC has to consist of A statement of financial position [...]
ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2)(መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት እነዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በአንቀፅ 8 (1) እና 4(2)(ሸ) ማንኛውም ሪፖርት አቅራቢ አካል ቦርዱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሂሳብ መግለጫውን ለቦርዱ ማቅረብ እንዳለበት፤ [...]
ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2) (መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት እንዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በአንቀፅ 8 (1) እና 4(2) (ሸ) ማንኛውም ሪፖርት አቅራቢ አካል ቦርዱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሂሳብ መግለጫውን ለቦርዱ [...]
ለግብር ከፋዮች በሙሉ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በአዎጅ ቁጥር 847/2006 አንቀፅ 4 (2)(መ) የሪፖርት አቅራቢ አካላትን የህዝብ ጥቅም ያለባቸው ወይም አነስተኛና መካከለኛ በሚል መለየት የሚያስችል መስፈርቶችን በማውጣት እነዲመዘግብ ስልጣን የተሰጠው መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በአንቀፅ 8 (1) እና 4(2)(ሸ) ማንኛውም ሪፖርት አቅራቢ አካል ቦርዱ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሂሳብ መግለጫውን ለቦርዱ ማቅረብ እንዳለበት፤ [...]
ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሙሉ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ጥሪ Call for Sensitization workshop መንግስት በግልና በመንግስት ዘርፍ ባሉ ድርጅቶች ላይ ተፈፃሚ የሚሆን የተሟላ ግልጽና በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኙቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች በአለምአቀፍ የሪፖርት ደረጃዎች መሠረት እንዲዘጋጁና እንዲቀርቡ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2ዐዐ6 ማውጣቱ ይታወቃል፡፡አዋጁን በሚገባ ለማስፈጸም እንዲቻል የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ [...]
ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት በሙሉ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ጥሪ Call for Sensitization workshop በግልና በመንግስት ዘርፍ ባሉ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን የተሟላ ግልጽና በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ስረዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የፋይናንስ ሪፖርቶች በአለምአቀፍ የሪፖርት ደረጃዎች መሰረት እንዲዘጋጁና እንዲቀርቡ መንግስት የፋይናንስ ሪፖርት አዋጅ ቁጥር 847/2006 ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ የሪፖርቶቹ አዘገጃጀትና አቀራረብ በኃላፊነት እንዲመራና እንዲቆጣጠር በአዋጁ መሰረት [...]
የንግድ ስም ምዝገባን በተመለከተ ከቦርዱ ለሙያ ድርጅቶች የተሰጠ ማስታወቂያ
ማንኛውም የሂሣብ ሙያ አገልግሎት ወይም የኦዲት አገልግሎት ድርጅት ለምዝገባ ማመልከት እንዳለበት የቦርዱ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 332/2007 አንቀጽ 20 ይደነግጋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ማንኛውም ፐብሊክ ኦዲተር በራሱም ሆነ ከሌላ ሰው ጋር በሽርክና ቦርዱ ስሙን ባላፀደቀው የኦዲት ድርጅት ስም እንደ ኦዲተር ሆኖ መሥራት እንደማይችል አዋጅ ቁጥር 847/2006 አንቀጽ 21 ይደነግጋል፡፡ ሆኖም የኢትዮጵያ ሂሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የአዋጁና [...]