pulic notice

Home/pulic notice

ቦርዱ የ”IFRS” የትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ከተጋበዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ

ቦርዱ የ"IFRS" የትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች ከተጋበዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ ================================== ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የ"IFRS" ትግበራ ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ከክልልና የከተማ አስተዳደሮች ከሚገኙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ የፋይናንስ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር የግማሽ ቀን ምክክር በገንዘብ ሚኒስቴር አዳራሽ አካሄዷል፡፡ [...]

By |2023-08-20T15:32:18+00:00August 20th, 2023|news, pulic notice|0 Comments

ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች

ማስታወቂያ ከክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሒሳብ እና የኦዲት ፈቃድ ለተሰጣችሁ ባለሙያዎች ለሒሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፈቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ለክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውክልና ተሰጥቶ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ከየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ውክልናው የተነሳ በመሆኑ ፍቃድ የመስጠት፣ የማደስ እና ባለሙያዎችን የመቆጣጠር ተግባር በኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ [...]

By |2023-04-20T10:49:25+00:00April 20th, 2023|news, pulic notice|0 Comments

The 7th edition of the Africa Congress of Accountants (ACOA2023) will be held in Abidjan

Dear Colleague : The 7th edition of the Africa Congress of Accountants (ACOA2023) will be held in Abidjan, Côte d'Ivoire from 15-18 May 2023. The theme is Structural Transformation and Growth of Africa Economies. This unique edition of the congress will gather more than 2000 delegates and speakers from more than 65 English-, French-, and [...]

By |2023-01-25T06:47:59+00:00January 25th, 2023|news, pulic notice|0 Comments