News & Events

News & Events2016-11-14T13:20:17+00:00

Click edit button to change this text.

ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ዉይይት ተደረገ

ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ዉይይት ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከኢ.ፊ.ዲ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ህዳር 05 እና 06 ቀን [...]

By |November 25th, 2020|Categories: news, Press release, pulic notice|0 Comments

ቦርዱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች ጋር ተወያየ

ቦርዱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች ጋር ተወያየ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በቅርቡ የሪፖርት አቅራቢ አካላት የመለያ መስፈርት እና የትግበራ ጊዜ ማራዘሚያ ላይ ያደረገውን ማሻሻያ አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ከተማ [...]

By |October 5th, 2020|Categories: news, pulic notice|0 Comments

የሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ እና የሪፖርት አቅራቢዎች መለያ ዝርዝር መስፈርት

ለሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ ጉዳዩ፡ የሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ እና የሪፖርት አቅራቢዎች መለያ መስፈርት ስለመሻሻሉ መንግስት ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ሥርዓት በመዘርጋት የተመቸ የንግድ አና የኢንቨስትመንት ከባቢ በመፍጠር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት የሚኖረውን ከፍተኛ [...]

By |September 8th, 2020|Categories: news, Press release, pulic notice|0 Comments

የሪፖርት አቅራቢዎች መለያ መስፈርት እና የሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ ማሻሻያ ይፋ ሆነ

የሪፖርት አቅራቢዎች መለያ መስፈርት እና የሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ ማሻሻያ ይፋ ሆነ የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ጉልህ የህዝብ ጥቅም ያለባቸው፣ ሌሎች የህዝብ ጥቅም ያለባቸው፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች እና የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት በዓለም ዓቀፍ የፋይናንስ [...]

By |August 26th, 2020|Categories: news, Press release, pulic notice|0 Comments

november

No Events

december

No Events

january

No Events

february

No Events

march

No Events