Click edit button to change this text.
ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ
ቀን 21/03/2015 ዓ.ም. ማስታወቂያ ለሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎችና ድርጅቶች በሙሉ ባሉበት ጉዳዩ፡- የድርጅት ምዝገባ የሙያ ፍቃድ እድሳትን የመለከታል፣ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ ድርጅቶች ምዝገባ በማከናወን የሂሳብ እና የኦዲት ሙያ አገልገሎት [...]
ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ
ለፋይናንስ ተቋማት የሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እንደሚስፈልግ ተገለጸ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለፋይናንስ ተቋማት በሚቀርቡ የኦዲት ሪፖርቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከግል ባንኮች እና ከኦዲት ድርጅቶች ማህበራት ከተወከሉ አመራሮች ጋር ህዳር 02 ቀን [...]
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሂሳብ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበት የሂሳብ አያያዝ መመሪያ (INPAG) አስተዋወቀ
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሂሳብ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበት የሂሳብ አያያዝ መመሪያ (INPAG) አስተዋወቀ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከአለም አቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች እና ፋይናንስ ባለሙያዎች ጋር ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የፋይናንስ ሪፖርታቸውን የሚያዘጋጁበትን [...]
ለሙያዊ አጋርነት የቀረበ ጥሪ
ቀን፡- 02/03/2015ዓ.ም. ማስታወቂያ ለሙያዊ አጋርነት የቀረበ ጥሪ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በህግ የተሰጡትን ኃላፊነትና ተግባራት ለመወጣት ባለፉት ጥቂት አመታት በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፣ በማከናወንም ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁም መሠረት ቦርዱ በዳይሬክተሮች ቦርድ የሚመራ ሲሆን የአስር [...]
AFRICA CONGRESS OF ACCOUNTANTS (ACOA2023)
AFRICA CONGRESS OF ACCOUNTANTS (ACOA2023) The 7th edition of the Africa Congress of Accountants (ACOA2023) will be held in Abidjan, Côte d'Ivoire from 15-18 May 2023 under the Structural Transformation and Growth of Africa Economies. [...]
በአገልግሎት አሰጣጥ እና ደንበኛ አያያዝ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ
በአገልግሎት አሰጣጥ እና ደንበኛ አያያዝ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ አዲስ ካካሄደው የሠራተኞች ምደባ ጋር በተያያዘ ከጥቅምት 18 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ለቦርዱ ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥና ደንበኞች አያያዝ ጉዳዮች [...]
january
No Events
february
No Events
march
No Events
april
No Events
may
No Events